(ክፍል ፬) – አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? (የመጀመሪያው ጉዳይ) አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለችበት የፖለቲካ ሀቅና የታጋዩ ክፍል በቆመበት መሬት፤ በር የሚያንኳኳና ደረስኩ የሚል ጥሪ መጥቷል። ትግሉን አብረን ማድረግ አለብን! እያለ። በያለንበት እንተባበር! እያለ። መቼም ይሄን የማይል ሕይወት የለም። ሁላችን እንፈልገዋለን። ሁላችን ትክክለኛና መሆን ያለበት ግዴታ ነው እንላለን። ሌላ አማራጭ እንደሌለ እናምናለን። ታዲያ ከየት […]
↧