ስንኖር በዚህ አለም • • • ቆመን ለመራመድ፣ ጫናውን ለመቻል • • • ግፊያውን ለመልመድ፣ አቀበት ለመውጣ • • • ቁልቁለት ለመውረድ፣ ጠንክሮ መጓዝ ነው • • • የለም መንገዳገድ። እኛ ያምላክ ልጆች ~ ባምሳሉ የሰራን፣ እንደ ምድር አሸዋ ~ ምድርን የሞላን፣ ፈጣሪ ሲፈጥር ~ ከአፈር ሲሰራን፣ “ብዙ ተባዙ” እንጂ ~ መች ተጋፉ አለን? እንደ [...]
↧