ወያኔነትና ሽብርተኛነት ትናንት ምን ዓይነት ግንኙነት ነበራቸው? ዛሬ ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? ወደዚያ ከመሄዳችን በፊት የአሸባሪነት የተግባር መገለጫው ምንድን ነው? ብለን እንጠይቅ፤ አሸባሪነት፡- • ያለውን የሥልጣን ሥርዓት የማፍረስ ዓላማ ያለው ነው፤ • ዓላማውን ለማሳካት ጉልበቱን የሚያፈረጥመው ከሥርዓቱ ጠላቶች በሚያገኘው፡– • የመሣሪያ እርዳታ፣ • የእውቀት ድጋፍና ገንዘብ • ዓላማውን ለማሳካት o ሰዎችን ገድላል o ያስራል፤ ያሰቃያል [...]
↧